“የክትባቱን ግብ የማያሳካው ፖለቲካና ትርፍ ነው” ዶ/ር ቴድሮስ

የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሃኖም የኮቪድ-19 “ወረርሽኙ የሚቆመው ዓለም እንዲቆም ሲፈልግ ብቻ ነው” ሲሉ ትናንት እሁድ በሰጡት መግለጫ ተናገሩ፡፡ ጀርመን ላይ በተካሄደ የዓለም የጤና ጉባኤ ላይ የተናገሩት ድሬክተሩ “አገሮች አሁን ያሉትን መሳሪያዎች ሁሉ ተጠቅመው ወረርሽኙን የማይታገሉ ከሆነ፣ ...